HaqCheck is a local and multilingual fact-checking initiative from Ethiopia, formed inside Addis Zeybe's newsroom, dedicated to verifying media contents from social to mainstream.
ሀቅቼክ የፌስቡክ ገጾቹ የተጠቀሙትን ምስል መርምሮ ሀሰት ብሎታል።
ሀቅቼክ የፌስቡክ ፖስቱን አጣርቶ አሳሳች ብሎታል።
ይሁን እንጂ ይህ የፌስቡክ ገጽ የተጠቀመው ምስል በ2007 ዓ.ም The Oromian Economist ከተባለ ድረ-ገጽ ላይ የተወስደ እንደሆነ ሀቅቼክ አረጋግጧል።
መረጃውን ለመደገፍ ከፖስቱ ጋር የተያያዘውን ቪድዮ ሀቅቼክ ሀሰት ብሎታል።
ታምራት ነገራ እንደተፈታ ተደርጎ የቀረበውን የፌስቡክ ፖስት ሀቅቼክ ሀሰት ብሎታል።
ፅሁፉን ለመደገፍ የቀረቡትን ምስሎች ትክክለኛነት መርምሮ ሀቅቼክ ሀሰት ብሏቸዋል።
ሀቅቼክ መልዕክቱን በመመርመር የማጭበርበሪያ (የማታለያ) መንገድ (SCAM) እንደሆነ አጣርቷል።
ሀቅቼክ የምስሉን ትክክለኛነት መርምሮ ሀሰት ብሎታል።
ሀሰት፡ ምስሉ በአፋር ሀይሎች የተያዙ የጦር መሳርያ ጥይቶችን አያሳይም
ሀቅቼክ የዜና ሪፖርቱ ያቀረበውን መረጃ ሚንስትሩ ከሰጠው መግለጫ ጋር በማመሳከር ዜናውን አሳሳች ብሎታል።