ሰመራ

semera

ሠመራ በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ የአፋር ክልል ዋና ከተማ የሆነችውን አሳይታ ለመተካት አዲስ የተመሰረተች ከተማ ነች። ሰመራ በማደግ ላይ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ከተሞች አንዷ ነች። ዱብቲ፣ አሳይታ እና ሎጊያ ሰመራን የሚያዋሰኑአት ከተሞች ናቸው።