ጥንታዊና ታሪካዊ ረብ ካላቸው የኢትዮጵያ ከተሞች አንዷ ስትሆን ስመጥሩ የአፄ ፋሲለደስ ቤተ መንግሥት ይዛለች፡፡ ይህም ከተማዋን የቱሪስቶች መነሐሪያ ስትሆን ብዙ ጎብኚዎች በተለይም ለጥምቀት በዓል ወደ ጎንደር ይጎርፋሉ፡፡
በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ተጠቃሚ ለማድረግ በጎንደር ከተማ በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ተገንብቶ የካቲት 15/2015 ዓ.ም የተመረቀው የዳቦ ፋብሪካው ስራ አለመጀመሩ ተሰምቷል ፡፡
ሴትን ልጅ ለአቅመ ሔዋን ሳትደርስ ትዳር እንድትመሰርት በሚደረግበት የጎንደር እና አካባቢው ማህበረሰብ መንግስት ያለ እድሜ ጋብቻን ለማስቀረት ለሚደረገው ጥረት ፈተና እንደሆነበት ይገልፃል
በከተማው ነዋሪዎች ለጎንደር በመሰረተ ልማት ወደኋላ መቅረት ተጠያቂ የሚደረጉት በፍጥነት የሚቀያየሩት ከንቲባዎች ናቸው፣ በዚህ ወቅት በይፋ የተሾመ ከንቲባ የላትም
50 ሜትር ርዝመት፣30 ሜትር የጎን ስፋት እና 3 ሜትር ገደማ ጥልቀት ያለው ጥምቀተ ባህሩ በዩኔስኮ ተመዝግቦ ይገኛል
በዘንድሮው ገና በዓል ከሃገር ውስጥ ጎብኚዎች 106 ሚሊዮን 348 ሺህ 97 ብር እንዲሁም ከሃገር ውጭ 2 ሚሊዮን 745 ሽህ 124 ብር ገቢ ላሊበላ ማግኘት ችላለች።
የጥምቀት በዓል ወደ ጎንደር ለሚመጡ ጎብኚዎች በከተማዋ የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ የቱሪስት መዳረሻዎች የመደስትና የመዝናናት እድሉን ይፈጥራል
ግድግዳው የአፄ ሃይለስላሴ እና የባለቤታቸው የእትጌ መነን ምስል ተሰቅሎበት ይታያል። ክፍሉ ጠጅ ይጠጣበታል፣ ቁርጥ ይቆረጥበታል። የግብር አዳራሽም ሆኖ አገለግሏል። ደርግ ደግሞ ጥፋተኛ ያላቸውን አስሮ ገርፎበታል
“በሃገራችን ኢትዮጵያ የቱሪዝም ሃብቶችን ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ ባለመደረጋቸው ከአካል ጉዳተኞች መገኘት ያለበትን ገቢ እንዲያገኝ የሚያስችል ደረጃ ላይ አልተደረሰም”
በጎንደር በየቦታው የመሰረት ድንጋይ ተጥሎላቸው ላልተጀመሩና ላልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች በከንቱ መቅረት፣ መጓተትና ኪሳራ ይህ ነው የሚባል ተጠያቂ አካል አለመኖሩ ጉዳዩን የበለጠ አሳሳቢ አድርጎታል
ወላጆቹም አድጎ ተገን እንዲሆናቸው በማሰብ ይመስላል ስሙን 'ተግነው' ብለው አወጡለት። ተግነው አፈወርቅ የሚለው መጠሪያ ግን የሰፈር ስሙ ብቻ ሆኖ ቀረ