የምግብ እና የመድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ማህበረሰቡ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳስቧል
ዓለም አቀፍ የጤና ድርጅት ካስቀመጠው የጎጂ ብናኝ ነገሮች መጠን አንጻር የአዲስ አበባ ከተማ የብናኝ ልቀት ዓለም አቀፍ ልኬቱን በሶስት እጥፍ በልጧል
የ4መቶ 48 ሺህ ሰዎች የሚኖሩባት አዳማ ከተማ የኩላሊት እጥበት አገልግሎት የሚሰጡ ሁለት የግል ጤና ተቋማት ይገኙባታል።
በቀን 13,322 አምርታ ለነዋሪዎቿ ማከፋፈል ብትችልም ከፍላጎቱ አንጻር ማዳረስ የቻለችው 22 በመቶውን ብቻ ነው።
በሳምንቱ መጨረሻ የእረፍት ቀናት እና በበዓላት ሰሞን ከፍተኛ ሽያጭ የሚያስመዘግበው ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ እንክብል ‘ፖስት ፒል’ ሽያጭ በቫለንታይን ደይ ማግስት ባሉ ሁለት ቀናት ከፍ ያለ ሽያጭ እንደሚያስመዘግብ ተሰምቷል።
ድሬደዋ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የአዕምሮ ህሙማን ቁጥር ከሌሎች ክልሎች አንፃር ሲታይ በተወሰነ ደረጃ ከፍ ይላል፡፡
እርግዝና እና የልጅ አስተዳደግ ላይ የተሟላ መረጃ የሚሰጥ የመረጃ ማዕከል የሆነው ይህ አገልግሎት ከእርግዝና በፊት አንስቶ በወሊድ ወቅትና ልጆች አስራዎቹ እድሜ ላይ እስኪደርሱ ያለዉን ጊዜ በተመለከተ መረጃ ይሰጣል።
በድሬዳዋ ከተማ በሚገኙ የግልም ሆነ የመንግሥት ሆስፒታሎች የኩላሊት እጥበት የሚያስፈልጋቸውን ህመምተኞች የሚረዳው ማሽን አንድ ብቻ መሆኑ በርካቶችን ለእንግልት ዳርጓል።
ባለሙያዎቹ በሐኪሙ ካርድ ላይ የተጻፈውን ተመልክተው ለፋርማሲዎች የሚቀርብበት ማዘዣ ደረሰኝ ላይ ይገለብጡትና ለታካሚዎች ይሰጣሉ።
ቴሌሜዲሲን በታዳጊ አገሮችም የሆስፒታሎችን ሸክም ለመቀነስ ገንዘብንና ጊዜን ለመቆጠብ ሁነኛ መፈትሄ እንደሆነ ባለሙያዎች ያነሳሉ።